ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ሰጠ
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በአገሪቱ ታሪከ የመጀመሪያ ነው ያለውን የኢንቨስትመንት ባንክ ፈቃድ ለሁለት ባንኮች ሰጠ፡፡ ባለሥልጣኑ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም. የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥን ጨምሮ ፈቃድ የተሰጣቸውና ሌሎች የዘርፉ ተዋናዮች በተገኙበት ለአምስት የካታል ገበያ...