መከላከያ ሠራዊት የሰሞኑን የፋኖ ትጥቅ ትግል ያስተባበሩት ብርጋዴር ጄኔራል ምግበ ኃይለ ናቸው ሲል ከሰሰ
የፋኖ ታጠቂ ቡድን ሰሞኑን ‹‹ዘመቻ አንድነት›› በሚል ስያሜ በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች የጀመረውን የትጥቅ ትግል ያደራጁትና ያስተባበሩት፣ የትግራይ የፀጥታ ኃይል አመራር የሆኑት ብርጋዴር ጄኔራል ምግበ ኃይለና ግብረ አበሮአቻቸው ናቸው ሲል የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። መከላከያ ሠራዊቱ...