በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ ለሆነ የኦዲት ተቋም ዕውቅና ተሰጠ
ለካፒታል ማርኬትና የውጭ ባንኮች የተቋሙ አስፈላጊነት ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል መሠረቱን እንግሊዝ ያደረገው እ.ኤ.አ. በ1969 የተመሠረተው (PKF) (Pannell Kerr Forster) የተባለው ዓለም አቀፉ የኦዲተሮች ኔትወርክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የኦዲት ድርጅት በአባልነት መመዝገቡን ይፋ አደረገ፡፡ ፒኬኤፍን አባል አድርጎ የመዘገበውና...