
ከሦስት ዩኒቨርስቲ በሱስ ምክንያት የተባረረው እና ፊዚክስ የሚያስጠናው ዳኛቸው ሻምበል
በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ፊዚክስን ሲያስተምር የተለቀቁት ቪዲዮዎች ብዙዎች ተመልከተውታል። ውስብስብ የሚመስሉ የፊዚክስ ጽንሰ ሀሳቦችን በቀላሉ ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲያስተምር ይታያል። ምንም ዓይነት መደበኛ የመምህርነት ስልጠና ያልወሰደው እና ከሦስት ዩኒቨርስቲዎች ባለበት ሱስ ምክንያት መባረሩን የሚናገረው ዳኛቸው ሻምበል ስለ ሕይወቱ ከቢበሲ ጋር ቆይታ አድርጓል።
Read the full story