በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የንፁኃን ግድያና ስወራ ከፍተኛ ሥጋት ውስጥ እንደከተታቸው ነዋሪዎች ተናገሩ
ጉሕዴን አባሎቹ መጠርጠራቸው ፍጹም ስህተት መሆኑንና ታጣቂ እንደሌለው አስታውቋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ልዩ ስሙ ‹‹በዶሬ›› በተባለ ሥፍራ ሁለት ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውንና አንደኛው ተጎጂ የደረሰበት እንዳልታወቀ፣ የሚናገሩት የአካባቢውን ነዋሪዎች ድርጊቱ ከፍተኛ ሥጋት...