ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፍን በበለጠ ክፍት እንድታደርግ መጠየቋ ተገለጸ
ኢትዮጵያ በተቀመጠላት መርሐ ግብር መሠረት በመጪው የአውሮፓውያን ዓመት መጋቢት ወር የዓለም የንግድ ድርጅት አባል እንድትሆን፣ የቴሌኮምና የፋይናንስ ዘርፉን አሁን ካለው በበለጠ ክፍት እንድታደርግ ከዓለም የንግድ ድርጅት ተጨማሪ ጥያቄ እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን...