የአሜሪካ ድጋፍ መቋረጥ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ከተጠቃሚነት እንዲወጣ መገደዱ ተገለጸ
በሃይማኖት ደስታ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ድጋፍ መቋረጥ፣ በኢትዮጵያ ከ14 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ 63 ሚሊዮን ዶላር በጀት የተያዘላቸው ፕሮጀክቶች እንዲሰረዙ ማስገደዱን በመግለጽ፣ ፕሮጀክቶቹን ለማስቀጠል ለተቋሙ ደብዳቤ ጽፎ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ...