ሚድሮክ ለኪሳራ ይዳርጋል ያለውን የበረራ ዘርፍ ለማጠናከር ከ380 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት አውሮፕላን ተረከበ
ከ20 ዓመታት በላይ በኪሳራ መሥራቱን ተናግሯል በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ንግድና አገልግሎት ዘርፍ ሥር የሚገኘውና በአየር ትራንስፖርት ንግድ ላይ ከተሰማራ ጀምሮ ለ20 ዓመታት በኪሳራ ውስጥ መቆየቱን ያስታወቀው ‹‹ትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ›› (ቲኤንኤ)፣ ምንም እንኳን አትራፊ ባይሆንም አትራፊ...