በትግራይ ክልል በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ
‹‹ለደርሶ መልስ የሚከፈል 20 ብር የትራንስፖርት ታሪፍ 80 ብርና ከዚያ በላይ መድረሱ ተነግሯል በሃይማኖት ደስታ በትግራይ ክልል በተከሰተው የነዳጅ እጥረት ሳቢያ አስተዳደራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት እየተዘጉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች፣ ‹‹በከተማዋ ነዳጅ የሚባል...