
ፖላንድ የስደተኞች ጥገኝነት የመጠየቅ መብትን ልታግድ ነው
የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ቱስክ መንግሥታቸው በቤላሩስ ድንበር በኩል ወደ ፖላንድ የሚገቡ ስደተኞችን ጥገኝነት የመጠየቅ መብት ለጊዜው እንደሚያግድ ገለፁ። ቱስክ ይህን ያስታወቁት የፖላንድ ባለስልጣናት ይህንን መብት እስከ 60 ቀናት ድረስ እንዲያግዱ የሚፈቅደው አወዛጋቢ ሕግ በፕሬዚደንት አንድርዜጅ ዱዳ ከተፈረመ በኋላ ነው።
Read the full story