
በደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት ክንፍ፤ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእጩ ጥቆማ ጥሪ "የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ" ነው አለ
በዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ክንፍ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት መረጣ ያቀረቡትን የእጩ ጥቆማ ጥሪ፤ "የፕሪቶሪያውን ስምምነት የሚጥስ አካሄድ" እንደሆነ በመግለጽ ተቃወመ። የፌደራል መንግሥት "የትግራይን ህልውና የሚፈታተኑ ሁካታ እና ግጭትን የሚፈጥሩ ስራዎችን" እያከናወነ ነው ሲልም ከስሷል።
Read the full story