
'አዶለሰንስ'፡ መርዛማ ወንድነትን የሚያበረታቱ ድረ ገጾችን መነጋገሪያ ያደረገው አዲሱ ፊልም
በቅርቡ በኔትፍሊክስ የተለቀቀው ፊልም 'አዶለሰንስ' አነጋጋሪ ሆኗል። የ13 ዓመት ታዳጊ አብራው የምትማር ሴትን ለምን ይገድላል? የሚል ጥያቄም አጭሯል። ለዚህ ጥያቄ ከተሰጡ መልሶች አንዱ ወንዶች ትስስር የሚፈጥሩበት የበይነ መረብ ቡድን የሆነው ማኖስፊር ነው። manosphere የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው እአአ በ2009 ነው።
Read the full story