Back to latestበሚያንማር በተከሰተው ርዕደ መሬት ቢያንስ 1002 ሰዎች ሞቱበሚያንማር በተከሰተው ርዕደ መሬት እስካሁን ድረስ ብቻ ቢያንስ 1002 ሰዎች ሲሞቱ ሌሎች 2,376 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።Read the full story