
ሶማሊያ፣አሜሪካ በብቸኝነት የምትቆጣጠራቸው ወደቦችን እና የጦር ሰፈሮችን እሰጣለሁ አለች
የአፍሪካ ቀንድ አገሯ ሶማሊያ አሜሪካ በብቸኝነት የምትቆጣጠራቸው ስልታዊ ወደቦችን እና የጦር ሰፈሮችን ለመስጠት ሃሳብ ማቅረቧን ሮይተርስ ዘገበ።የሶማሊያው ፕሬዚዳን ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ለአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ በጻፉት እና ሮይተርስ መመልከቱን በገለጸበት ደብዳቤ ላይ ነው አሜሪካ በብቸኝት ልትቆጣጠራቸው የሚችሉ የጦር ሰፈሮች እና ወደቦች አማራጮች የቀረቡት።
Read the full story