በመንግሥት ተቋማት የተከፈቱ የባንክ ሒሳቦችን መቆጣጠር የሚያስችሉ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑ ታወቀ
ከብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ውጭ የሆነ የገንዘብ አቅርቦት ኢኮኖሚው ውስጥ እንዳይኖር ያደርጋል ተብሏል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በተከፈቱ በሺዎች በሚቆጠሩ የባንክ ሒሳብ ደብተሮች ተበጣጥሰው የሚዘዋወሩ የመንግሥት ገቢና ወጪዎችን ማዕከላዊ በማድረግ፣ መንግሥት ምን ያህል ገንዘብ እንዳለው በትክክል ማወቅ...