የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ከየትኛውም ቦታ ሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት ተዘጋጀ
በሃይማኖት ደስታ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ከትኛውም ሥፍራ በሐዋላ የሚያስተላልፉበት አዲስ የክፍያ ሥርዓት መዘጋጀቱን፣ ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን አስታወቀ፡፡ የማስተር ካርድ ፋውንዴሽ የምሥራቅ አፍሪካና የህንድ ውቅያኖስ ደሴቶች ከፍተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት ሻህርያር ዓሊ፣ አዲሱ የተዘጋጀው የክፍያ አሠራር...