ትኩረቱን በካፒታል ገበያ አጠቃቀም ላይ ያደረገ የአረንጓዴ ፋይናንስ ውይይት ተካሄደ
በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለውን የአየር ንብረት ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳና የካፒታል ገበያን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል የሚያስረዳ በአረንጓዴ ፋይናንስ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከኤፍኤስዲ ኢትዮጵያ፣ ከኤፍኤስዲ አፍሪካና ከዩናይትድ ኔሽን ዴቨሎፕመንት ፕሮግራም ጋር በመሆን አረንጓዴ ልማትን...