
ሶማሊያ ለአሜሪካ ቁልፍ ወደብ ለመስጠት ያቀረበችውን ሃሳብ ሶማሊላንድ ውድቅ አደረገች
ራሷን በነጻ አገርነት ያወጀችው ሶማሊላንድ፣ የሶማሊያ መንግሥት አሜሪካ በበርበራ የሚገኘውን ወደብ እና የአየር ማረፊያ በብቸኝነት እንድትቆጣጠር ያቀረበውን ሃሳብ ውድቅ አደረገች። የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ለዶናልድ ትራምፕ መጋቢት 7 2017 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤ አሜሪካ በብቸኝት ልትቆጣጠራቸው የሚችሉ የጦር ሰፈሮች እና ወደቦች አማራጮች አቅርበው ነበር።
Read the full story