
የክልል ጊዜያዊ አስተዳደሮች የቆይታ ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት እንዲራዘም የሚያስችል አዋጅ ነገ ሊጸድቅ ነው
በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊጸድቅ ነው። የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቁ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ይሰጣል።
Read the full story