
የክልል ጊዜያዊ አስተዳደሮች የቆይታ ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት እንዲራዘም የሚያስችል አዋጅ ጸደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በክልሎች የሚቋቋም ጊዜያዊ አስተዳደር የሥልጣን ዘመን፤ለሁለት ጊዜ እስከ ሁለት ዓመት ድረስ እንዲራዘም የሚያስችል የአዋጅ ማሻሻያን አጸደቀ። የአዋጁ ማሻሻያ፤ ከዚህ ቀደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣን የነበረውን የክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የቆይታ ጊዜን የማራዘም ኃላፊነት፤ለምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ የሰጠ ነው።
Read the full story