
"ከልጄ ጋር ስሆን ደኅንነት አይሰማኝም" ኦቲዝም ያለበት ልጅ እናት
ልጆችን በመንከባከብም ሆነ በሌሎች ኃላፊነት ቤተሰብ፣ ዘመድ አዝማድ ሲደጋገፉ ሁኔታዎች ቀለል ይላሉ። ሆኖም ምንም ዓይነት ድጋፍ አለመኖር ልጅ ማሳደግን የበለጠ ከባድ ያደርገዋል። የአእምሮ ዕድገት ሥርዓት መዛባት የሆነው ኦቲዝም ያለባቸው ልጆች ደግሞ ያለ ድጋፍ፣ በራስ ብቻ መንከባከብ የበለጠ ፈታኝ ነው።
Read the full story