ተቋማት ለሠራተኛ በነፃ ለሚያቀርቡት አገልግሎትና ዕቃ ቫት እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ደንብ ተዘጋጀ
በተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ለሚጫኑ ዲጂታል መተግበሪያዎችም ይከፍላሉ ተብሏል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2016 ዓ.ም. ለፀደቀው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ፣ አሠሪዎች ለሠራተኛ በቅናሽና በነፃ ለሚያቀርቡት ዕቃ ወይም አገልግሎት ቫት እንደከፍሉ አስገዳጅ ድንጋጌ መያዙ ታወቀ፡፡ የሚኒስትሮች...