በትግራይ ክልል ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አካላት አለመጠየቃቸው ቅሬታ አስነሳ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዋጁ መሠረት የጊዜያዊ አስተዳደሩን አፈጻጸም ሪፖርት አለማቅረባቸው ጥያቄ አስነስቷል የማሻሻያ አዋጁ የትግራይ ክልል ወደ መደበኛ የሕግ ሥርዓት እንዲገባ ይረዳል ተብሏል ባለፉት ሁለት ዓመታት በጊዜያዊ አስተዳደር ሥር በቆየው ትግራይ ክልል በቀደመው ጊዜ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓትን...