የዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች አቅም ውስንነት ለኢንዱስትሪ ዘርፍ ዕድገት ተግዳሮት መሆኑ ተነገረ
የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ በተፈለገው ልክ ሊያድግ ያልቻለው በዩኒቨርሲቲ ተመራቂዎች የአቅም ውስንነት ምክንያት መሆኑን፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ይህንን ያስታወቀው መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር፣ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ያሉትን ችግሮችና መልካም...