አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጆችንና ትምህርት ማዕከላትን እንደገና ማዋቀሩ ቅሬታ ፈጠረ
‹‹ተማሪዎች በኅብረቱ ፕሬዚዳንት አማካይነት በውሳኔው ተወክለዋል›› የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምንም ሁኔታ የማይገናኙትን አንድ ላይ ማድረግና የሚገናኙት ባሉበት እንዲቀጥሉ ማድረግ አድሏዊና ታማኝነት የጎደለው ነው ተብሏል የአንገትና ከአንገት በላይ ሕክምና ትምህርት ክፍል አወቃቀሩን አምርሮ ተቃውሟል በያሬድ ንጉሤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...