ገቢዎች ሚኒስቴር የግብር አስተዳደራዊ ቅጣትን በልዩ ሁኔታ እንዲያነሳ የሚያስችለውን መመርያ አፀደቀ
የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ከሰባት ዓመታት በፊት የፀደቀው የታክስ አስተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመርያ ድንጋጌዎች ላይ፣ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ሲያደርግ፣ ቅጣትን በልዩ ሁኔታ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የማንሳት ሥልጣንን ለባለሥልጣኑ መሥሪያ ቤት የበላይ ኃላፊዎች የሚሰጥ ድንጋጌ አካቶ አፀደቀ። ‹‹የታክስ...