
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ "አተት መሰል" በሽታ 52 ሰዎች ሲያዙ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጃዊ ወረዳ ከሰኞ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም. ጀምሮ በተከሰተ "አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት" የሁለት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 52 ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘው ወደ ሆስፒታል መምጣታቸውን የጃዊ መጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ገለፁ።
Read the full story