ኅብረት ባንክ አዲስ የቦርድ ሊቀመንበር ሰየመ
አዲስ የተመረጡት የኅብረት ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት አቶ መስፍን ተሰማን፣ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አድርገው መረጡ፡፡ አዲሱ ቦርድ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2017 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ አቶ መስፍንን በአብላጫ ድምፅ የቦርድ ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡ አቶ መስፍን...