ዛምቢያዊያን በአሰቃቂ የህፃናት መደፈር ሪፖርቶች አደባባይ ወጡ
በጣም ዘግናኝ ከሆኑ ሪፖርቶች መካከል ለካንሰር ሕክምና ሆስፒታል የተኛችውን የሰባት ዓመት ልጁን የደፈረ አባት ይገኝበታል። የአምስት ዓመት ልጅ በአራት ወንዶች በቡድን መደፈርን ጨምሮ የስድስት ዓመት ልጁን በመድፈር የብልት ኪንታሮት እና የአባላዘር በሽታ ያስያዘ አባት ታስሯል።
Read the full story