
ሩሲያ በትራምፕ የታሪፍ ዝርዝር ውስጥ ለምን አልተካተተችም?
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የንግድ አጋሮች ላይ ታሪፍ ቢጥሉም ሩሲያ በዚህ ዝርዝር ውስጥ አልተካተተችም። ለዚህም ምክንያቱ አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችው የቀደመ ማዕቀብ "ትርጉም ያለው የንግድ ልውውጥን ስለሚከለክል ነው" በማለት የዋይት ሃውስ የፕሬስ ጸሐፊ ካሮላይን ሌቪት መናገራቸውን የአሜሪካው ሚዲያ አክሲዮስ ዘግቧል።
Read the full story