
ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት ታሪፍ እንዴት ተሰላ?
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ አገራት ሸቀጦች ላይ 10 በመቶ ታሪፍ ጥለዋል።ትራምፕ ፍትሐዊ ያልሆነ የንግድ ፖሊሲን ተከትለዋል ያሏቸውን "የለየላቸው አጥፊዎች" ብለው በጠሯቸው አገራት ላይ ደግሞ ከፍ ያለ ታሪፍን ጭነዋል። ትራምፕ ከውጭ አገራት በሚገቡ ምርቶች ላይ የጣሉት ታሪፍ በምን ላይ የተመሰረተ ነው? ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ስሌት አለው?
Read the full story