ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ውጤት ማሽቆልቆልን ቀላል ችግር አድርጎ ለማሳየት መሞከሩ ጥያቄ አስነሳበት
‹‹ጥናቱ መጽሐፍና ተማሪ እንደማይተዋወቁ ያሳየ ነው›› ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር)፣ የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ‹‹የትምህርት ችግር መሠረቱ ማኅበረሰቡ ላይ የደረሰው ሞራላዊ ክስረት ነው›› ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)፣ የትምህርት ሚኒስትር የትምህርት ሚኒስቴር የ10ኛ ክፍል ፈተና በመቅረቱ ከፍተኛ ቁጥር...