የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የክልል መንግሥታት ገንዘባቸውን ወደ ክልላዊ ባንኮች ማዞራቸው አሳስቦኛል አለ
R 2602 News/Business B4 Keywords:- ዜና፣ ንግድ ባንክ፣ ዕሴት Betty - ያልሰበሰበውን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ቫት) እንዲከፍል መጠየቁንም አሳውቋል በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሦስት የሚጠጉ የክልል መንግሥታት፣ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ወደ ክልላዊ ባንኮች ማዘዋወራቸውን ጠቁሞ፣ ሥጋት እንደፈጠረበት ተናገረ። ባለፈው...