ለሰላም ጠንቅ የሆኑ ችግሮችን በድርድር ለመፍታት በሮችን በስፋት መክፈት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
የአገር ሉዓላዊነትንና የሕዝቦችን ደኅንነት ማስከበር የሚያስችል አቅም ቢኖርም፣ በኢትዮጵያ ለሰላም ዕጦት ጠንቅ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት፣ ቀደም ሲል የተከፈቱ በሮችን በስፋት በመክፈት ድርድር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በሥሩ ካሉ ሦስት ተጠሪ ተቋማት...