‹‹አሜሪካ በኢትዮጵያ ምርቶች ላይ የጣለችው አሥር በመቶ ታሪፍ መልካም አጋጣሚ ሊሆንም ይችላል›› አቶ ክቡር ገና፣ የኢኮኖሚ ባለሙያ
በአዲስ ጌታቸው አሜሪካ በኢትዮጵያ ምርቶች ላይ የጣለችው የአሥር በመቶ ታሪፍ የተሻለ ዕድል እንደሚያመጣ፣ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ትንተና የሚታወቁት አቶ ክቡር ገና ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ ረቡዕ መጋቢት 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መላውን ዓለም ያነቃነቀና 182...