"እጃችሁን አንሱ" በሚል በዩናይትድ ስቴትስ ዋና ዋና ከተሞች የፀረ-ትራምፕ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛው የስልጣን ዘመናቸውን ከተረከቡ ወዲህ ትልቅ ነው የተባለ የተቃውሞ ሰልፍ በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ተካሄደ። በአሜሪካ ትላልቅ ከተሞች አደባባይ የወጡ ፀረ ትራምፕ ሰልፈኞች ፕሬዝዳንቱን አውግዘዋል።
Read the full story