
የትራምፕን ታሪፍ ተከትሎ ከ50 በላይ አገራት ለመነጋገር መጠየቃቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት ተናገሩ
የዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ውሳኔ ተከትሎ ከ50 በላይ አገራት ወደ አሜሪካ ስለሚልኳቸው ምርቶች ለመነጋገር ዋይት ሃውስን መጠየቃቸውን ባለስልጣናት ተናገሩ። የፕሬዚዳንቱን ታሪፍ ተከትሎ የአሜሪካ አክሲዮን ገበያ ከፍተኛ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን የዓለም ገበያ ላይም ለውጥ ታይቷል።
Read the full story