
ጌታቸው ረዳ እና ህወሓት በጽኑ የተፈተኑበት ሁለት ዓመታት ፍጻሜ?
ከጥቂት ወጣት የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች መካከል ቀዳሚ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ በሁለት ዓመቱ ጦርነት እና በሁለት ዓመቱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው በከባዱ ተፈትነዋል። ቀደምት የህወሓት መሪዎች አቶ ጌታቸውን በክህደት ከመክሰሳቸው ባሻገር የጥቃት ዒላማም ሆነው እንደነበር ይናገራሉ። በህወሓት ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ የሚፈልጉት አቶ ጌታቸው የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትነት ሥልጣናቸው አብቅቷል። ቀጣይ መድረሻቸው የት ይሆን?
Read the full story