
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ሆነው መሾማቸውን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የፕሬዝዳንትነት ሥልጣኑን ከአቶ ጌታቸው መረከባቸውን ተናግረዋል።
Read the full story