
ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ "ከሀገር ሉዐላዊነት ያፈነገጡ ግንኙነቶች እንዲቆሙ የማድረግ" ኃላፊነት ተጣለባቸው
አዲሱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ "ከሕገ መንግሥቱን" እና "ከሀገር ሉዐላዊነት"፤ "ያፈነገጡ ግንኙነቶች እና እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ የማድረግ" ኃላፊነትን የሚጥልባቸው የቃል ኪዳን ሰነድ ላይ መፈረማቸው ተገለጸ። የቃል ኪዳን ሰነዱ፤ የቀድሞ ታጣቂዎች "ትጥቅ መፍታት" እና "መልሶ መቋቋም" ተግባር "በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ የማድረግ" ኃላፊነትንም ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ይሰጣል።
Read the full story