
የቻይና እና የአሜሪካ የንግድ ጦርነት ወዴት ያመራል?
ሁለቱ ባለግዙፍ ምጣኔ ኃብቶች አሜሪካ እና ቻይና ተፋጠዋል። በሁለቱ ታላላቅ ምጣኔ ኃብቶች መካከል ያለው የንግድ ጦርነት የመቀዛቀዝ ምልክት የሚያሳይ አይመስልም። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቻይና ላይ የጣሉት ታሪፍ በእጥፍ ይጨምራል ብለው ዝተዋል። ትራምፕ ከዛቱ ከሰዓታት በኋላ ቻይና ፍንክች እንደማትል አስታውቃለች። እስከ መጨረሻው ለመታገል ቃል ገብታለች።
Read the full story