የፀጥታና የደኅንነት ሥጋቶች ሲከሰቱ ኔትዎርክ መዝጋት ለዲጂታል ፋይናንስ ዕድገት እንቅፋት መሆኑ በጥናት ተመላከተ
የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት በአገሪቱ በድንበርና ማዕከላዊ አካባቢዎች በሚከሰቱ የፀጥታ አለመረጋጋቶችና የደኅንነት ሥጋቶች፣ የዲጂታል ሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመግታት በሚል በተደጋጋሚ የሞባይል ኔትዎርክን በጥቅሉ የመዝጋት ውሳኔዎች በመላ አገሪቱ ተመጣጣኝ የዲጂታል ፋይናንስ ዕድገት እንዳይኖር እንቅፋት መፍጠሩን...