መንግሥት የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር 86 በመቶ ቀንሻለሁ አለ
በየዓመቱ ከውጭ ይመጣ የነበረ አንድ ቢሊዮን ዶላር ማዳኑንም ገልጿል ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ፈላጊዎችን ቁጥር በ86 በመቶ መቀነሱን፣ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...