የጥላቻ ንግግር የኢትዮጵያ ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደበ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ውስጥ የጥላቻ ንግግር ሴቶችን ከማኅበራዊ ተሳትፎ እየገደባቸው መሆኑን፣ ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽ አሊያንስ (ሲአይአር) የተባለ በሰብዓዊ መብቶች ላይ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ማክስኞ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ጥናት፣ በኢትዮጵያ ሴቶችና...