በአማራ ክልል የሕገ መንግሥት ማሻሻያና በጉልበት የተወሰዱ መሬቶችን የተመለከቱ አጀንዳዎች ቀረቡ
በአማራ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ በማንነትና በወሰን አከላለል፣ በሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ በጉልበት በተወሰዱ መሬቶች፣ በብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ትኩረት ያደረጉ አጀንዳዎች፣ ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቅረባቸውን የማኅበረሰቡ ተወካዮች ተናገሩ፡፡ የአገራዊ...