የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቀጥተኛ መልስ የታጣላቸው ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑ ተነገረ
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው በቀጥታ ሊመለሱ ያልቻለ ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙ እንደሆነ፣ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይኼን የገለጸው መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን...