
ቦይንግ ክስ ካቀረቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ
ግዙፉ አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ላይ ክስ ከመሠረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂ ሁለት ቤተሰቦች ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ። ኩባንያው ከስድስት ዓመት በፊት በደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ 8 አደጋ ተጎጂ ቤተሰቦች የቀረበበትን ክስ በስምምነት የፈታው ከችሎቱ አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደሆነ ሮይተርስ የቦይንግ እና የተጎጂ ቤተሰቦችን ጠበቆች ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
Read the full story