
መንግሥት የባህር በር ጥያቄ ጉዳይ "በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል" መመሪያ መስጠቱን አስታወቀ
የፌደራል መንግሥት "የኢትዮጵያን የባህር በር የማግኘት መብት" ለማስከበር የሚያደርገው እንቅስቃሴ "በተጀመረው ግለት እንዲቀጥል አቅጣጫ" ማስቀመጡን አስታወቀ። ይህ የፌደራል መንግስት ውሳኔ የተገለጸው የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ዛሬ ረቡዕ፣ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ያደረገውን ስብሰባ በተመለከተ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በወጣው መግለጫ ላይ ነው።
Read the full story