
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ ማን ናቸው?
በህወሓት መሪዎች መካከል በተፈጠረው የተካረረ አለመግባባት በጊዜያዊ መሪነት ለመቀጠል ያልቻሉት አቶ ጌታቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው ተሹመዋል። በትግራይ ከተካሄደው አውዳሚ የሁለት ዓመት ጦርነት በኋላ ከፍተኛ የህወሓት አመራር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአማካሪነት ሲሾም አቶ ጌታቸው የመጀመሪያው ናቸው።
Read the full story