
ሊቨርፑል፣ አርሰናል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ... ቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
ሊቨርፑል ባለፈው ሳምንት በፉልሃም ተሸንፏል። "የአርን ስሎት ቡድን ትንሽ የተቀዛቀዘ መስሎ ቀርቧል" ሲል የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን ገልጿል። "ዋንጫውን ማንሳት የሚችሉ ቢሆንም ባለፉት ጥቂት ጨዋታዎች ግን አቋማቸው ወርዷል" ብሏል። ሱተን የሊጉን መሪ ሊቨርፑልን ጨምሮ ቀሪዎቹን የሳንቱን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ገምቷል።
Read the full story